Get Mystery Box with random crypto!

ደግሞ ሁሌ ስለ ፍቅር ስፅፍ ፅኑ አፍቃሪ እንዳልመስላቹ.. ... ስለ ፍቅር የፃፈ ሁሉ አፍቃሪ አይ | የፍቅር ጥቅሶች 💖

ደግሞ ሁሌ ስለ ፍቅር ስፅፍ
ፅኑ አፍቃሪ እንዳልመስላቹ..
... ስለ ፍቅር የፃፈ ሁሉ
አፍቃሪ አይባልም....ምናልባት ህልሙ ሆኖ እውን አደርጎት ሊኖረው ስለሚፈልግ ይሆናል
~እስረኛ አብዛኛውን ጊዜ የሚፅፈው ስለ ነፃነት ነውና

@yefeker_tiksoche