Get Mystery Box with random crypto!

የልብ ህመም ሁሌም ቢሆን ምክንያት አለው! ግን ምክንያቱን ለሰው ብትነግረው ሊረዳህ አይችልም! ስለ | የፍቅር ጥቅሶች 💖

የልብ ህመም ሁሌም ቢሆን ምክንያት አለው! ግን ምክንያቱን ለሰው ብትነግረው ሊረዳህ አይችልም! ስለዚ ምንም አትበል! ህመምህን ያዘው! ይረዳኛል ካልክ ግን ንገረው! ደሞም ልቤን አሞኛል ብለህ ለአንድ ሰው ከነገርከው በእርግጠኝነት ልብህ የቆሰለው በዛ ሰው ምክንያት ነው!!

@yefeker_tiksoche