Get Mystery Box with random crypto!

አንዴ ብትሰጠኝ ቀምሼው አላውቅም እያልኳት አትስጭኝ ልብሱን ገለጥ አርጋ መልኩን ብታሳየኝ እኔው | ❤ የፍቅር ነገር ❤

አንዴ ብትሰጠኝ

ቀምሼው አላውቅም
እያልኳት አትስጭኝ
ልብሱን ገለጥ አርጋ
መልኩን ብታሳየኝ
እኔው ሰፍ ብዬ
አልኳት ስጭኝ ስጭኝ
እርሷም ሳትሳሳ
አንድ ጊዜ ብትሰጠኝ
ሁሌም ስጭኝ አልኳት
በጣም ነው የጣመኝ
ስሙንም ስትነግረኝ
እንዳይጠፋኝ ብላ
ለካስ የማውቀው ነው
ደስታ ከረሚላ!!!



አዳሜ ዘ መንገብገብ ይሉሃል

......... ••● ●•..........
@yefeker_neger || @Abdu_ke
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━