Get Mystery Box with random crypto!

ye allah baroche ❤❤❤❤❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ yealahbarochh — ye allah baroche ❤❤❤❤❤ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yealahbarochh — ye allah baroche ❤❤❤❤❤
የሰርጥ አድራሻ: @yealahbarochh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ አላህ ከትጠራና መልካምንም ከሰራ፣ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ >> ካለም ሰው ይበለጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-17 23:21:30
898 views20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 23:21:26
★አላህ እንዲወድህ ትፈልጋለህ?

በ Toleha Ahmed የተተረጎመ
1.0K views20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:39:32
ለነሱ ዱንያ አለላቸው
ለኔ ደግሞ አንተ አለህልኝ
886 views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:38:20
‏﴿إذ نادى ربهُ نداء خفيًا﴾

ውዷ እኅቴ ሐቢበቲ
አሏህ ወደርሱ ምታንሾካሹኪውን ሹክሹክታ ይሰማሻል፣ወደርሱ ምታቀርቢውን ስሞታ ሁሉ ባፍሽ ባትናገሪም ያደምጥሻል።

በአላህ ላይ ያለሽ ተስፋ ሁሉ በከንቱ አይጠፋም አብሽሪ ተስፋሽን ከፅናት እና ከትጋት ጋር አስፊው በሁሉም ጉዳይሽ ላይ አላህን በሚስጥር አናግሪው
......
785 views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:37:13
«ስሕተትን መጠንቀቅ እንጂ መፍራት ተገቢ አይደለም ዋጋም ያስከፍለናል። የተቀመጠ አይወድቅም፣ ያልነገደ አይከስርም፣ ያልተናገረ አያዳልጠውም፣ መሥራት፣ መድከም፣ መንቀሳቀስ፣ ጥረት ማድረግ፣ ከዚያም መሳሳት፣ የሕያዋን ማንነት የሕልውናቸው መገለጫ ባሕሪ ነው።

« ስሕተት ባይኖር ኖሮ እርሳስ ላይ ላፒስ አያስፈልገውም ነበር። እንቅስቃሴ እስካለህ ድረስ መሳሳትህም አይቀሬ መሆኑን እወቅ። ስሕተትን ፈርተህ እንቅስቃሴህን ማቆም ሳይሆን በጥረትህ ተገቢውን ጥንቃቈ አድርገህ ከዚያ አልፎ በተፈጠረው ስሕተትህ መማር ብቻ ትርፋማ ያደርግሃል።
707 views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:36:24
የሆነች ህፃን ወንድሞን ፍቅር ምንድን ነው ብላ ጠየቀቺው.......

ወንድም :-ከፓርሳየ ውስጥ በየቀኑ ቸኮሌት ትሰርቄለሽ...እኔ ደሞ ሁሌም እዛ ቦታ አስቀምጠዋለሁ!
660 views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:35:21
ያረብ ልቦን ምንም አይነት ችግር አይግጠመው
አንተ የኔ ጌታ የሱ ጌታ የሷ ጌታ ነህ....
637 views19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:34:49
ፍቅሮን ለሷ ወቀሳ ሳቀርብ ፈገግ አለች
ከሷ በፊት ፀሀይ ፈገግ ስትል አላየሁም!
643 views19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:34:33 ስርቆት ሁሌም ገንዘብ ላይሆን ይችላል
አንዳንዴ ልብህን ይሰርቁሀል አንዳንዴም ፈገግታህን..!
613 views19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:47:40
ሞኝ ሰወች ና መጥፎ ስነ ምግባር ያላቸው ሰወች ዘንድ ዝም ማለት ከእውቀት ነው!
303 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ