Get Mystery Box with random crypto!

ye allah baroche ❤❤❤❤❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ yealahbarochh — ye allah baroche ❤❤❤❤❤ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yealahbarochh — ye allah baroche ❤❤❤❤❤
የሰርጥ አድራሻ: @yealahbarochh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ አላህ ከትጠራና መልካምንም ከሰራ፣ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ >> ካለም ሰው ይበለጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-19 21:53:23
ጥርጣሬን አታብዛ ድብርትና ድካም ያመጣብሀል
አላህ ማመስገን አብዛ ደስታ ይመጣልሀል
1.1K views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:52:36 ❥͢˓
አይኖችሽ እርጋታን ይሰጣሉ
ፈገግታሽ የጤንነት መለኪያ ነው
822 views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:52:06
ከሁሉም ባህሮች ከመስመጥ ነጃ ወጣህ....
በሷ አይን ግን ሰመጥኩ
802 views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:50:27
አላህ የሰጠህን ነገር አመስግነህ ተቀበል
አንተ ሳታቀው አላህ የሰጠህ ነገር ከሌሎቹ የተሻለ ነገር ይሆናል!
:¨·.·¨:
 `·.
725 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:50:08
ደስታን ጠብቀው..ከሱ ጋር ቀጠሮ እንደያዝክ
አንድ ቀን ይመጣ ይሆናል ተስፍ አትቁረጥ!
661 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:49:43
ሁሉም መጠለያ ይፈልጋል
ማንም ግን ዛፍ አይተክልም...!
652 views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:48:53
ሁሉም ልቦች ጊዜያቶች ይቀያይሩታል
የእናት ልብ ሲቀር ሁሌም ጀነት ነው!
612 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:37:11
ምናልባት ከአላህ ሪዝቅ
ያንተ ድርሻ የርሱ ውዴታ ቢሆንስ !?
اللهم حبك وحب حبيبك
672 views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 23:21:34
825 views20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 23:27:03 እቺን ግጥን ለእናታችሁ ጋብዙልኝማስ!
ከዛ የተሰማትን ስሜት አጋሩን

" ሳቅሽ "
ገጣሚ፡ ነጃት አብዱ
አቅራቢ፡ ሶፊያ አህመድ
867 views20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ