Get Mystery Box with random crypto!

የህክምና መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_doctor_doctor — የህክምና መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_doctor_doctor — የህክምና መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @ye_doctor_doctor
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.29K

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-08 16:00:44 ለሆድ ድርቀት
በሙዝ ውስጥ የሚገኘው ፋይበር ለምግብ መፍጨት ሥርዓታችን ከፍተኛ ጠቀሜታን ይሰጣል፡፡ የምግብ መፍጨት ሥርዓትን የሚያከናውኑት የሰውነታችን ክፍሎች በቂ የውሃ መጠን እንዲኖራቸው በማድረግ ሆድ ድርቀትን ይከላከላል፡፡ አንጀት የተለሳለሰ እንዲሆን በማድረግ ከሰውነታችን መውጣት የሚገባቸው አላስፈላጊ ነገሮች (ቆሻሻዎች) እንዲወገዱ ለማድረግ ይረዳል፡፡
753 viewsHi, 13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 16:00:12
721 viewsHi, 13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 15:56:58
705 viewsHi, 12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 15:53:03 ሙዝና ደም ማነስ
በሙዝ ውስጥ የሚገኘው የብረት ማዕድን ጠቀሜታው በደማችን ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው የሔሞግሎቢን ምርት እንዲኖር ማድረግ ነው፡፡ ይህም በሔሞግሎቢን እጥረት ሳቢያ የሚከሰተውን የደም ማነስ እንዳይከሰት ያደርጋል፡፡
687 viewsHi, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 15:52:13 ሙዝ ከወተትና ከማር ጋር ተደባልቆ ለምግብነት ሲውል በከፍተኛ መጠጥ ወይም በስካር ሳቢያ የሚከሰትን ሃንግኦቨር (ያደረ ድምር) በቀላሉ ያስወግዳል፡፡
676 viewsHi, 12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-21 21:38:11
ለተጨማሪ መረጃ 7564 Ok ብለው ይላኩ!!!!

የጥርስ ብሩሽ የበሽታ ምንጭ ስለሚሆኑ ከ3ወር በላይ አለመጠቀም ከጨረስን በኃላ በደንብ ማለቅለቅ ያስፈልጋል::
829 viewsHi, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-21 21:33:01
ብሮኮሊን ካንሰርን ተከላካይነት ባህሪ አለው በተጨማሪም የነርቭ ስርአት በተገቢው የተያያዘ እንዲሆን ያግዛል፡፡
825 viewsHi, 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-21 21:29:45 የላም ወተት ከእናት ጡት ወተት ጋር ሲነጻጸር የፕሮቲን መጠኑንበጣም ከፍተኛነውግን ወደስውነታችን ገብቶ ጥቅም የመስጠት አቅሙ ዝቅተኛ ነው
758 viewsHi, 18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-21 21:28:58 7564 ላይ OK ብለው ይላኩና በቀላሉ በተንቀሳቅሽ ስልክዎ የሕክምና መረጃዎችን ያግኙ ።
760 viewsHi, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-19 14:50:00 ደም አይነት o አሳ፣ቀይ ስጋ ዶሮና ፍራፍሬ እንዲያዘወትሩ ይመከራል በዚው ልክ እንቁላል ወተት ስንዴማስወገድ
1.0K viewsHi, 11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ