Get Mystery Box with random crypto!

በዚክር የተተኛ እንቅልፍ ሰላም አለው። በዱአ የተከፈተ ቀን ድል አለው። በቅንነት የተጀመረ ስ | Yasin Muhammed - Official Channel✔

በዚክር የተተኛ እንቅልፍ ሰላም አለው።
በዱአ የተከፈተ ቀን ድል አለው።
በቅንነት የተጀመረ ስራ ስኬት አለው።
በምስጋና የተጀመረ ዘመን በረካ አለው።
በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ዘለቄታ አለው።
በተስፋ የሆነ ጉዞ ጉልበት አለው።
በፍቅር የሆነ አገልግሎት እርካታ አለው።
በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት አለው።

ይባላል እናም እነኚህን ሁሉ ያለ ቸልተኝነት እንጠቀምባቸው።