Get Mystery Box with random crypto!

አልበራእ ቢን ዐዚብ (ረዲየሏሁ ዓንሁ)፦ ከእለታት አንድ ቀን ከአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወ | Yasin Muhammed - Official Channel✔

አልበራእ ቢን ዐዚብ (ረዲየሏሁ ዓንሁ)፦
ከእለታት አንድ ቀን ከአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ጋር በአንድ ጀናዛ ላይ ነበርን እና ቀብሩ ጫፍ ላይ ተቀምጠው አፈሩ እስኪርስ ድረስ አለቀሱ፤ ከዚያም "ወንድሞቼ ሆይ! ለእንዲህ ዓይነት ቀን ተዘጋጁ" አሉ።

ኢብኑ ማጀህ ዘግበውታል