Get Mystery Box with random crypto!

ተዋህዶ መሸሸጊያዬ ኦርቶዶክስ መጠለያዬ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yaminadabseregela — ተዋህዶ መሸሸጊያዬ ኦርቶዶክስ መጠለያዬ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yaminadabseregela — ተዋህዶ መሸሸጊያዬ ኦርቶዶክስ መጠለያዬ
የሰርጥ አድራሻ: @yaminadabseregela
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 846
የሰርጥ መግለጫ

ተዋሕዶ መሸሸጊያዬ
ኦርቶዶክስ መጠለያዬ
ሰላምሽ ከፍ ይበልልኝ
እናቴ ሁሌም ኑሪልኝ🙏
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🙌
Join us
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➫ @yaminadabseregela channel
➬ @dengelmariyam group
➺ @yaminadabseregela_bot for comment

➥ t.me/yaminadabseregela

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-18 23:05:25
171 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 23:05:23
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ
165 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 15:26:13
የኢትዮጵያ እህት ቤተክርስቲያን የሆነችው የአርመን አባቶች እና ዘማርያን ።

የቅድስት አርሴማ የሀገሯ ልጆች
208 views12:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 21:31:19
191 views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 21:31:17
171 views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 23:44:37 +++ሥራህን ሥራ+++

ሥራህን ሥራ፦ ጌታ ለእያንዳንዱ ሰው ሥራ ሰጥቶታል፤ ያንን መሥራት የእርሱ ፈንታ ነው። ቢቻለው እሱን ማገድ የዲያብሎስ ሥራ ነው። በርግጥ ሥራውን እግዚአብሔር እንደሰጠህ ያህል ሰይጣን ሊያግድህ ይጥራል። ሌላ ነገር በበለጠ ደስ የሚያሰኝ ሊያቀርብልህ ይጥራል፤ በዓለማዊ ተስፋዎች ያባብልሃል። የሐሜት ጎርፍ ያስወርድብሃል። ደራሲያን እንዲጠይቁህ፣ እጅግ ስመጥር ሰዎችም በክፉ እንዲናገሩብህ ይጠቀምባቸዋል።

ጲላጦስ፣ ሔሮድስ፣ ሐናና ቀያፋ ሁሉም በአንተ ላይ ያድማሉ። ይሁዳም በአጠገብህ ቆሞ በሠላሳ ብር ሊሸጥህ ይከጅላል። ይሄ ሁሉ የደረሰብህ ሰይጣን በዚህ ከሥራህ ሊስብህና እግዚአብሔርን ከመታዘዝ ሊያሰናክልህ መሆኑን ልትገነዝብ አትችልምን?

ሥራህን ሥራ፦ ዓላማህ እንደ ኮከብ የጸና ይሁን። ተወው ዓለም እንደፈለገው ይነታረክ ይጨቃጨቅ፡፡ አንበሳው ሲያጓራ ፍንክች አትበል። የሰይጣን ውሻዎችን ለመውገር አትቁም፡፡ ጥንቸሎቹን በማባረር ጊዜህን አታጥፋ።

ሥራህን ሥራ፦ ዋሾች ይዋሹ፣ ጠበኞች ይጣሉ፣ ማኅበሮችም ይወስኑ፣ ደራሲዎችም ይድረሱ፣ ሰይጣንም የፈለገውን ያድርግ። አንተ ግን ምንም ነገር እግዚአብሔር የሰጠህን ሥራ ከመፈፀም እንዳያግድህ ተጠንቀቅ።

ሥራህን ሥራ፦ ገንዘብ እንድታተርፍ አልተላክህም፣ እንድትበለጽግም አልታዘዝክም፣ ለክብርህ ተከላከል ብሎ አልተነገረህም፤ ሰይጣን አገልጋዮቹ የሚነዙትን የሐሰት ወሬ እንድታስተባብል አልተጠየቅህም። እነኚህን ሁሉ ነገሮች ብታደርግ ሌላ ሥራ ልትሠራ አትችልም። ይህም ብቻ ሳይሆን ለራስህ እንጂ ለጌታ አልሠራህም።

ሥራህን ሥራ፦ ዓላማህ እንደ ዐለት የፀና ይሁን፣ ጥቃት ይደርስብህ፣ ትበደል፣ ትሰደብ፣ ትታማ፤ ትቆስልና ትናቅ ይሆናል። አንተ ግን በጸና ውሳኔ በማያወላውል ቅናት እስከ መጨረሻ ጸንተህ “የሰጠኸኝን ሥራ ፈፀምኩ ሃይማኖትንም ጠበቅሁ” ለማለት እስክትችል ድረስ የሕይወትህን ዓላማና የተፈጠርክበትን ግብ ተከተል።

ሥራህን ሥራ!!!

ነፍስ ሔር ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ
t.me/orthodox27
232 views20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 23:28:17 ውሻ ነኝ

ቅዱስ ያዕቆብ ዘእልበረዲ ባለ ብዙ ታሪክ
ሊቀ ጳጳስ ነበር፡፡ በእርሱ ዘመን ታዲያ ብዙ
ሰዎች ወደ ክርስትና እየተመለሱ ይጠመቁ ነበር፡፡ ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ታዲያ አንዳንዶች
የማትደገመዋን አንዲት ጥምቀት እንደ ጠበል ደጋግመው መጠመቅ ጀመሩ፡፡

ቅዱስ ያዕቆብ ለዚህ መላ አበጀ፡፡ አንድ ሰው ከተጠመቀ በኋላ በአንገቱ ላይ የማይወልቅ ክር እንዲያስር አደረገ፡፡

በሒደትም ይህን ክር ያሰረ ሰው የተጠመቀ ክርስቲያን መሆኑ ምልክት ሆነ የኋላ ሊቃውንትም ይህንን የማዕተብ ሥርዓት ከኦሪት እስከ ሐዲስ አጣቅሰው አስፋፍተው አስተማሩበት፡፡

ቅዱስ ያዕቆብ በክርስቲያኖች ላይ ይህንን ክር በማሰሩ ታዲያ የክርስትና ተቃራኒዎች ዘበቱበት ‘ብለህ ብለህ ደግሞ እንደ ውሻ በየሰዉ አንገት ላይ ክር ማሰር ጀመርህ?’ ብለው ተሳለቁበት

ቅዱስ ያዕቆብ እንዲህ ሲል መለሰ ፦

‘ውሻ ለጌታው ታማኝ ነው ፤
እኔ ለክርስቶስ ታማኝ ውሻው ነኝ’

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

t.me/dengelmariyam
201 views20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 23:05:39
216 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 12:04:35 ይህች ለዘለዓለም ማረፊያዬ ናት እኔም በእርሷ አድራለሁ።
መዝ ፻፴፪÷፲፬


ተዋህዶ ዘሬ ሀይማኖት ብሔሬ

የእምነት ፍሬ ነው መጠርያ ምግባሬ

ቅዱሳንን በዕምነት ፋና እንድመስል

ቆርጫለሁ ዛሬ ክርክር ለጥል
❖ @dengelmariyam ✥
✣ @dengelmariyam ✢
✤ @dengelmariyam ✟
https://t.me/joinchat/VzNiJxFX_F0z9NzK
206 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 13:32:43
200 views10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ