Get Mystery Box with random crypto!

የህወሓት ቀጣይ እስትራቴጅና የመጨረሻ ግብ ብሎ ካስቀመጣቸው ሚስጢራዊ ሰነዶች ውስጥ የተወሰኑትን እ | Yalelet Wondye Gebeyehu

የህወሓት ቀጣይ እስትራቴጅና የመጨረሻ ግብ ብሎ ካስቀመጣቸው ሚስጢራዊ ሰነዶች ውስጥ የተወሰኑትን እንድታውቁት እናጋራችሁ።

#አንደኛ ህወሓት ሰላም እንደማይፈልግና አማራን እንዴት እንደጥላት ፈርጆ ሲያበቃ አሁን ወዳጅ መስሎ ለመበተን እየሰራ እንዳለ፣

#ሁለተኛ በተጨባጭ መሳርያ የሚያቀርቡለት ሃይሎች(ሀገሮች) መኖራቸውን ማመኑን፣

#ሶስተኛ በሀገራችን የተለያዩ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ አማፂያንና ሽብርተኞችን እንዴት እንደሚደግፍ ያመነበትን፣

#አራተኛ የእርዳታ ድርጅቶችን እንዴት አግባብቶ የእርዳታ ቁሳቁስ እንዳይነፍጉት እያደረገ እንዳለና እንደሚያደርግ አስቀምጧል።

#አምስተኛ የትግራይ ወጣቶችን የማይቀርና የመጨረሻ ድል ነው እያለ እያምታታና እያታለለ ለጦርነት አሰልፎ እንደሚማግድ፣

የአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ምንም ትርጉም ስለሌለው መንግስት ሰላም አይፈልጉም ብሎ እያሳጣን ብለው ከዚህ ወቀሳ ለማምለጥ ሲሆን ዋናው ግባቸው በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ አኩራፊዎችን በማበራከት ኢትዮጵያን ማፍረስ እንጂ በድርድር ሰላም ይመጣል ብለው እንደማያምኑ ከተገለፁት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።