Get Mystery Box with random crypto!

ዐቢይ ድንገት ተነስቶ ወደ አልጀሪያ የሄደው ለድርድር እንደሆነ አንዳንድ የደኅንነት ምንጮች እየጠቆ | Yalelet Wondye Gebeyehu

ዐቢይ ድንገት ተነስቶ ወደ አልጀሪያ የሄደው ለድርድር እንደሆነ አንዳንድ የደኅንነት ምንጮች እየጠቆሙ ነው፤ ቀደም ሲል የድርድር ኮሚቴ መቋቋሙን ጠሚውም እንደሌለበት ቢገልፅም ራሱ ሂዷል። ግን ለሕዝብ ግልፅ መደረግ የለበትም ወይ?