Get Mystery Box with random crypto!

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ ማብቂያ ቀን ተቆረጠለት። *** የአ | Yalelet Wondye

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ ማብቂያ ቀን ተቆረጠለት።
***
የአክሲዮኑ ቦርድ አመራር ሰኔ 6/2015 ዓ/ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በዚህም የአክሲዮን ሽያጩ እስከ ሃምሌ 30/2015 ዓ/ም እንዲሆን ወስኗል።

በታዋቂ እና ልምድ ባላቸው የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች የአዋጭነት ጥናቱ ተረጋግጦ የተመሰረተው የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር አክሲዮን በመሸጥ ላይ ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ ለመግባት የሚያስችለውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

ፈጥነው አክሲዮኑን ይግዙ!

አድራሻ:- ባህር ዳር ኢጎሊ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥር 38
ስልክ ቁጥር: 0920513751
0904909077
Telegram https://t.me/+1ebiOqkNDy9mZGI8
የሁሉ
በሁሉም መንገድ አለ