Get Mystery Box with random crypto!

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር የመስራች አክሲዮን ሽያጩ እየተጧጧፈ ይገኛል። ፈጥነ | Yalelet Wondye

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር
የመስራች አክሲዮን ሽያጩ እየተጧጧፈ ይገኛል።

ፈጥነው በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ!!!

ድርጅቱ የሚሰማራባቸው የስራ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

የሁሉ አገር አቋራጭ ዘመናዊ አውቶብስ
የሁሉ ዘመናዊ ቅንጡ የቱሪስት አውቶብስ
የሁሉ የፈሳሽ ጭነት ትራንስፖርት
የሁሉ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት
የሁሉ ነዳጅ ማደያ
የሁሉ ጋራዥና ፓርኪንግ
የሁሉ የባህር ትራንስፖርት

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው 50 የማይነጣጠሉ አክሲዮኖች እንዲሁም ከፍተኛው 5000  አክሲዮኖች ናቸው

የሚገዙትን የአክሲዮን መጠን 50% በቅድሚያ ከ10% የአገልግሎት ክፍያ ጋር ገቢ በማድረግ በአካል ቢሯችን፣ በተወካይና እንዲሁም በቴሌግራም ውል መውሰድ ይችላሉ።


አድራሻ: ባህር ዳር ኢጎሊ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 38
ስልክ ቁጥር: 0920513751
                    0904909077

የቴሌግራም አድራሻ: https://t.me/+-IYOkZ32LT43NmE8