Get Mystery Box with random crypto!

'አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ' የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እን | አፈምዑዝ🗣

"አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ"

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያልን በዓለ ዕርገትን በማስመልከት ልዩ መርሃ ግብር ስላዘጋጀን ሁላችሁም በዕለቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ በአክብሮት ጠርተናችኋል።

በዕለቱ
የበገና ዝማሬ

ትምህርት በተጋባዥ መምህር

የልምድ ልውውጥ

መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን ሐዋሳ ማዕከል መዘምራን የሚቀርብ ይሆናል

ቦታ ደብረ ታቦር ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን

ዕለተ ሐሙስ

#Share