Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበት ጦርነት ከጦር መሳሪያ በሻገር በተለያዩ የውስጥና የውጭ ሀይሎች ፕሮፓጋ | Addis Ababa Education Bureau

ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበት ጦርነት ከጦር መሳሪያ በሻገር በተለያዩ የውስጥና የውጭ ሀይሎች ፕሮፓጋንዳ የሚደገፍ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊው አቶ ዳኘው ገብሩ ጠቅሰው የትምህርት አመራሩ ጦርነቱን በድል ለመወጣት በሚደረገው ማንኛውም እንቅስቃሴ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባም ገልጸዋል፡፡
በሌላ በኩል በመርሀ ግብሩ በፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የተዘጋጀ የትምህርት አመራሮች የሙያ ምዘና መመሪያ በቢሮው የመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ብዝነህ በቀለ ቀርቦ ውይይት የተካሄደበት ሲሆን በመመሪያው ዙሪያ ቀደም ሲል ከመምህራን ማህበር አመራሮች ጋር ውይይት መካሄዱንና በቀጣይ ከሱፐር ቫይዘሮች ጋር ተመሳሳይ ውይይት ተደርጎ ሚጨመሩ ሀሳቦች ተጨምረው መመሪያውን የማጸደቅ ስራ እንደሚሰራ ተገልጻዋል፡፡
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube:


Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/