Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዘላለም አክለውም የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲሱ ስርአተ ትምህርት ተግባራዊ የሚደረ | Addis Ababa Education Bureau

ዶክተር ዘላለም አክለውም የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲሱ ስርአተ ትምህርት ተግባራዊ የሚደረግበት አመት እንደመሆኑ ቢሮው ስርአተ ትምህርቱ በአግባቡ ተግባራዊ እንዲሆን የመማሪያ መጽሀፍና የመምህር መምሪያ አሳትሞ በቅርብ ቀናት ለትምህርት ቤቶች ለማሰራጨት በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገልጸው በሙከራ ትግበራ የተገኘው ልምድ በሙሉ ትግበራው ወቅት ውጤታማ እንድንሆን አስተዋጾው ከፍተኛ መሆኑን አስገንዝበዋል።

በውይይቱ በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ዋና እና ምክትል ርዕሳነ መምህራንን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም የክፍለ ከተማና ወረዳ ትምህርት ጽህፈቤት ኃላፊዎች የተሳተፉ ሲሆን በመርሀ ግብሩ ማጠቃለያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከከተማ አስተዳደሩ መምህራን ማህበር ፣ ከወላጅ ተማሪ ማህበር እንዲሁም ከክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤቶች ጋር በ2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን በጋራ መስራት የሚያስችለውን የፊርማ ስነ ስርአት አካሂዷል ።

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:



Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/