Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በአራዳ ክፍለ ከተማ በሚ | Addis Ababa Education Bureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በአራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኙት በመስከረም ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ እንዲሁም በመስከረም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ የመስክ ምልከታ አካሄዱ።

(ቀን መጋቢት 14/2016 ዓ.ም) በምልከታው የቢሮው የማኔጅመንት አባላትን ጨምሮ የአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ሀላፊ ተሳታፊ ሆነዋል።

ጉብኝቱ በዋናነት በመስከረም ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የተጀመረውን የጂ ፕላስ 4 የመማሪያ ክፍል ህንጻ ግንባታንና በመስከረም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየተከናወነ የሚገኘዉን የከተማ ግብርና ውጤትን አስመልቶ ተካሄዳል፡፡


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/