በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ወንድሙ ኡመር ተቀሟቱ የተደረገላቸውን የማስተማሪያ ቁሳቁሶች ተጠቅመው ጫወታን መሰረት ያደረገ የማስተማር ስነዘዴን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባቸው ገለጻ አድርገዋል። የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶቹ ከተደረጉ ድጋፎች መካከል ምንጣፍ ፣ዥዋዥዌ፣ፍራሽ፣ሚዛን፣የህጻናትና መምህራን ጫማዎች ፣መሰላል፣አንሶላና ትራሶች እንዲሁም የጫማ መደርደሪያዎችን እና ተንቀሳቃሽ ሰሌዳዎች ይገኙበታል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/ 16.3K viewsAbebe Chernet, 08:58