Get Mystery Box with random crypto!

በበጀት አመቱ ከዝግጅት ምዕራፍ ጀምሮ በሁለቱም ዘርፎች በዳይሬክቶሬቱ የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት | Addis Ababa Education Bureau

በበጀት አመቱ ከዝግጅት ምዕራፍ ጀምሮ በሁለቱም ዘርፎች በዳይሬክቶሬቱ የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት በቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐር ቪዥን ቡድን መሪ ትግስት ድንቁ አቅርበው ተሳታፊዎች የተለያዩ አስተያየቶችን እና ጥያቄዎችን ያቀረቡ ሲሆን የቢሮው አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ ዳይሬክተሩ አቶ ጸጋዬ አሰፋ እንዲሁም የአፋን ኦሮሞ አጠቃላይ ትምህርት ሱፐር ቪዥን ቡድን መሪ አቶ ተሾመ ቀናሳ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰተዋል፡፡



መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/