Get Mystery Box with random crypto!

የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ባከናወናቸው ተግባራት ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸውን ገልጸው | Addis Ababa Education Bureau

የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ባከናወናቸው ተግባራት ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸውን ገልጸው የቢሮው ሰራተኞችም ሆኑ ባለድርሻ አካላት በቀረቡት ሪፖርቶች ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ፈጥረው በቀጣይ የተሻለ ስራ ለመስራት ዝግጁ መሆን እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል።


ከዚህ ጋርም ተያይዞ መጪውን የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ከሰራተኛው የሚጠበቁ ተግባራትና ኃላፊነቶች ዙሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጽህፈት ቤት ኃላፊ በአቶ ሲሳይ እንዳለ የመወያያ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተካሄዳል፡፡


መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/