Get Mystery Box with random crypto!

ለሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር | Addis Ababa Education Bureau

ለሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ተሰጠ።


(ቀን ጥር 5/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት  መዝናኛና ጥናት ዶክመንተር ፕሮግራም ቡድን ለመንግስት ትምህርት ቤት የሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ሰጥቷል።


የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር  ትምህርት ቢሮ የትምህርት መዝናኛና ጥናት ዶክመንተሪ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ዐብይ ተፈራ ለመንግስት ትምህርት ቤት የሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ሰጠዋል።


የስልጠናው ተሳታፊዎች ላነሳቸው ጥያቄዎችና ለሰጣቸው አስተያየቶች በአቶ ዐብይ ተፈራ ምላሽና ማጠቃለያ ተሰጧል።



መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/