Get Mystery Box with random crypto!

አስቀድሞ የተዘረዘሩ የህግና ደንብ መተላለፎችን በተደጋጋሚ ሲፈጽሙ የተደረሰባቸው 3ሺህ 241 የቤቲ | Addis Ababa Education Bureau

አስቀድሞ የተዘረዘሩ የህግና ደንብ መተላለፎችን በተደጋጋሚ ሲፈጽሙ የተደረሰባቸው 3ሺህ 241 የቤቲንግ እስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች ላይ መሉ ለሙሉ የማሸግ እርምጃ የተወሰደባቸው መሆኑን የጠቀሱት የቢሮው ኃላፊ በቀጣይም ተመሳሳይ ድርጊት የሚፈጽሙ ድርጅቶች ላይ ከህብረተሰቡ የሚደርሰንን ጥቆማ ዋቢ በማድረግና ጥናትጨበማካሄድ የህግ ማስከበር ስራችንን አጠናክረን እናስቀጥላለን ብለዋል።


የህግ ማስከበር እርምጃው ቀዳሚ ዓላማ ከ21 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊ ወጣቶችን ከልዩ ልዩ የጥፋት ተግባራት መከላከል፣ የመማር ማስተማር ስራን ከአዋኪ ተግባራት የፀዳ ማድረግና ተዛማጅ የወንጀል ስርጭቶችን በዘላቂነት በመግታት የህብረተሰቡን ማህበራዊ እና ስነልቦናዊ ሰላም ማረጋገጥ ነው  ሲሉ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።




መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com    
Instagram: -  https://www.instagram.com/aacaeb/