Get Mystery Box with random crypto!

የውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት የህፃናት ክፍል አባላት እጅግ በጣም የሚወዱዋትን የእናታችን | ውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት



የውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት የህፃናት ክፍል አባላት
እጅግ በጣም የሚወዱዋትን የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምራን የንግሥ በዓል በማክበር ላይ

አገልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ በቤቱ በሞገስ ያሳድጋችሁ! ፍቅሯን ያብዛላችሁ!



የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ፣ የእናታችን ቅድስት ክርስቶስሠምራ የቅዱስ ቶማስ ዘመርዓስ
በረከት ረድኤት በሁላችን ላይ ይደርብን