Get Mystery Box with random crypto!

'ውዴ ግን ትወደኛለህ?' አለችው ፊት ለፊቷ የተቀመጠውን ባሏን። 'ምን አይነት ጥያቄ ነው? ምስቴ | ውብ ታሪኮች ®

"ውዴ ግን ትወደኛለህ?" አለችው ፊት ለፊቷ የተቀመጠውን ባሏን።
"ምን አይነት ጥያቄ ነው? ምስቴ አይደለሽ እንዴ ወድጄ ነው የምወድሽ?" ሲል መለሰላት የውስጡን ፍቅር በሚገልፅ እይታ እያስተዋላት።

"ምን ያህል ነው ምትወደኝ? እስኪ በቁጥር ግለፅልኝ!" አለችው።

"65%" ሲል መለሰላት። እጅጉን ተናደደች። ፊቷም ፍም መሰለ። እንዲህ ይመልስልኛል ብላ አልጠበቀችም ነበር።
"ፍቅሬን ለመግለፅ ቁጥሮች አቅም አይኖራቸውም!" ማለቱ እንኳን ቢቀር 100% አለማለቱ አንገበገባት።
"ምናልባት ከእኔ በላይ የሚወዳትን ሴት አግኝቶ ይሆን እንዴ?" ስትል ለመጀሪያ ጊዜ ባሏን በሌላ ሴት ጠረጠረችው።

"ለምን 65% ብቻ ሌላውን ለማን ሰጥተህ ነው?" ስትል ተቆጥታ ጠየቀችው Read more ...