Get Mystery Box with random crypto!

ፈገግ..! ምክረ ረቡዕ (ረቡዕ እንደሚል ሰው ግን አሽቃባች አለን?)it's እሮብ *ልክ ጠዋታ | ውብ ታሪኮች ®

ፈገግ..!

ምክረ ረቡዕ (ረቡዕ እንደሚል ሰው ግን አሽቃባች አለን?)it's እሮብ

*ልክ ጠዋታ ላይ ቤተሰቦችሽ ቀስቅሰው እምቢ ስትይ ቁርስ በልተሽ ተመልሰሽ ተኚ ካሉሽ ከማደጎ ቤት ነው ያመጡሽ እህቴም

*አንተም ብትሆን ምግብ እየበላችሁ አንቆህ እህትህ ውሃ ከሰጠችህ የነርሱ ቤት ልጅ አደለህም ማለት ነው

* እግርሽን or ሆድሽን አሞሽ ለእናትሽ ስትነግሪያት ይሄ ስልክ ነዋ ከማለት ይልቅ እኔን ብላ የምትንከባከብሽ ከሆነ ከማደጎ ነው ያመጡሽ ማለት ነው

*ከአባትህ ጋር ቁጭ ብለህ ኢሳት እያየህ ስትቀይርበት ፀጉርህን አንጨባረህም ዝም ካለህ ያለምንም ስድብ ብር የሚሰጥህ ከሆነ ወንድሜ ወጥተህ ቤተሰቦችህን ፈልግ

* ከቤት ልትወጪ ብለሽ ዘንጠሽ ወንድምሽ Wow አምሮብሻል ካለሽ ምንም ጥያቄ የለውም ከትቦ ውስጥ ነው ያገኙሽ

Rihana | @WubTarikoch