Get Mystery Box with random crypto!

«ቃም! አለበለዝያ እንቅልፍ ያስቸግርሃል!» «ቢቀርብኝ ይሻላል!» «ፈጣሪ የፈጠረውን እምቢ የም | ውብ ታሪኮች ®

«ቃም! አለበለዝያ እንቅልፍ ያስቸግርሃል!»

«ቢቀርብኝ ይሻላል!»

«ፈጣሪ የፈጠረውን እምቢ የምትል አንተ ማነህ?»

«ፈጣሪ ጫትን ቢፈጥርም ቃሙ ያለ ግን አይመስለኝም!»

«ታዲያ ቤት እንድንጠርግበት የተከለው ይመስልሃል?»

ከመፅሐፍት አምድ | @WubTarikoch