Get Mystery Box with random crypto!

አባት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከውሻ ጋር ትቶ ወደ አደን ይሄዳል ከአደን ሲመለስ ውሻው በደም | ውብ ታሪኮች ®

አባት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከውሻ ጋር ትቶ ወደ አደን ይሄዳል ከአደን ሲመለስ ውሻው በደም ተጨማልቆ በሩ ላይ አገኘው ውሻው የተጨማለቀበትን ደም ሲምለከት ልጁን በልቶ እንደሆነ ገመተ ልክ ሁላችንም እንደምንገምት በጣም ተናዶ ለአደን ይዞት የወጣውን መሳሪያ አቀባበለና ውሻውን የጥይት እሩምታ አወረደበት ።

የተረፈውን የልጁን አካል ለማየት ወደ ውስጥ እየሮጠ ገባ ነገር ግን ልጁ አንዳችም መጥፎ ነገር አላገኘውም ይልቁንስ ከፊቱ ለፊቱ በደም የተጨማለቀ ተኩላ ሞቶ ተመለከተ .. የእድሜ ልክ ፀፀት ። አይተህ አትፍረድ አዕምሮህንም ለፍርድ ሹመት ስጥ።


ከፌስቡክ መንደር | @WubTarikoch