Get Mystery Box with random crypto!

So የሚያጋጥምህ combination እንደሚከተለው ነው..! 1) ቆንጆ ትሆንና ደነዝ ትሆናለች | ውብ ታሪኮች ®

So የሚያጋጥምህ combination እንደሚከተለው ነው..!

1) ቆንጆ ትሆንና ደነዝ ትሆናለች

2) አስተዋይ ትሆንና ግን በጣም ኮስታራ ትሆናለች

3) ፍቅር አሰጣጥ ትችልና ከጎን ደግሞ ሌላ ደዋይ አላት

4) ትጉ ሰራተኛ ትሆንና ላንተ ጊዜ የላትም

5) ሀላፊነት የሚሰማት ትሆንና ግን ምንም ፍቅር አሰጣጥ አትችልም

6) ገንዘብ ይኖራትና ስድ ትሆናለች

7) ጨዋ ትሆንና ችስታ ትሆናለች

Ab Bella |  @WubTarikoch