Get Mystery Box with random crypto!

G(Old) jokes ..! አንድ ልጅ ታክሲ እየጠበቀ ነበር:: እንደ ድንገት ታክሲው ከች ሲል | ውብ ታሪኮች ®

G(Old) jokes ..!

አንድ ልጅ ታክሲ እየጠበቀ ነበር:: እንደ ድንገት ታክሲው ከች ሲል ተወርውሮ ይገባና ከኃላ ወንበር መስኮቱን ከፍቶ ዱቅ እንዳለ በሜሴንጀር ሜሴጅ ይገባለታል ስልኩን አውጥቶ ሜሴጁን ሲከፍተው

ከፍቅረኛው(ሚስቱ) የተላከ ነበር።
"የኔ ፍቅር ዛሬ ካንተ ጋር ማደር ፈልጌ ነበር ሀሳብክን ብትነግረኝ ደስ ይለኛል"

ልጁ ጥርስ በጥርስ ሆኖ በሆዱ (ተገኝቶ ነው) እያለ መልሱን መጻፍ ጀመረ

የኔ ፍቅር በጣም ደስ ይለኛል የት እንገናኝ ብሎ እየጻፈ እያለ ከየት መጣ ሳይባል ሌባ ስልኩን ሞጭልፎት ይሮጣል። የዛኔ ልጁ አንገቱን በመስኮት አውጥቶ ምን ቢል ጥሩ ነው..

በፈጠረክ send የሚለውን ብቻ ተጫንልኝ!!

@WubTarikoch