Get Mystery Box with random crypto!

*ማስታወቂያ* በቴክኖ ካምፖስ ለምትኖሩ ለተመራቂ ተማሪዎች እና ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ በቴክኖ | WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS UNION

*ማስታወቂያ*
በቴክኖ ካምፖስ ለምትኖሩ ለተመራቂ ተማሪዎች እና ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
በቴክኖሎጂ ካምፖስ ይሰጥ የነበርው የምግብ፤መማሪያ እና መኝታ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በዋና ካምፓስ ስለ ምስጥ ከነገ ማለትም ከቀን 29/10/2014 ጀምሮ ከቴክኖሎጂ ካምፓስ ተማሪዎች መኝታ ተቆጣጣሪዎች ከንብረት ነፃ (clearance) በመውሰድ በዋና ካምፓስ ተማሪዎች መኝታ ቤት አዲስ በተመደባችሁበት እንዲትገቡ እናሳስባለን።
*ማሳሰቢያ
የዶርም ድልደላ ዛሬ ከ10 ሰዓት በኃላ እናሳውቃለን።
ከተማሪዎች አገ/ት