Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በነገው ዕለት ማለትም በቀን 28.10.2014 ዓ.ም ከቀኑ 8 | WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS UNION

ማስታወቂያ ለመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
በነገው ዕለት ማለትም በቀን 28.10.2014 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ አርብ ዕለት ያለውን የአረንጓዴ አሻራን በተመለከተ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመት ገለጻ የሚያደርግ በመሆኑ ሁላችሁም መመረቂያ አዳራሽ ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን።
የማይመጣ ተማሪ በዩኒቨርሲው ማንኛውም አይነት አገልግሎት ማግኘት የማይችል መሆኑን እናሳውቃለን።