Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለመላው ተማሪዎቻችንና ለግቢ ማህበረሰብ በሙሉ!! 'አሻራችን ለትውልዳችን' በሚል መሪ ቃ | WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS UNION

ማስታወቂያ ለመላው ተማሪዎቻችንና ለግቢ ማህበረሰብ በሙሉ!!
"አሻራችን ለትውልዳችን" በሚል መሪ ቃል በቀን 01/11/2014ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሠዓት ጀምሮ የፌደራል፣ የክልል፣ የዞንና የግቢያችን ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት 10ሺህ ችግኝ በአንድ ጀንበር የሚተከልበት የአመቱ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ይካሄዳል። ስለሆነም በዕለቱ በአስተዳደር ህንፃ ፊት ለፊት እንድንገናኝ ስንል መልእክታችንን እናስተላልፋለን።