Get Mystery Box with random crypto!

አምልኮ ለነጉስ 🙌 — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ worship_forgod — አምልኮ ለነጉስ 🙌 አ
የቴሌግራም ቻናል አርማ worship_forgod — አምልኮ ለነጉስ 🙌
የሰርጥ አድራሻ: @worship_forgod
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
ተመሳሳይ ቻናሎች ሃይማኖት
የሰርጥ መግለጫ

አምልኮ ለነጉስ የተለያዩ መዝሙሮችን ትምህርቶችን ምታገኙብት channel nw🙌
ኢየሱስ ብቻ🙌


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

6 märts 2022

ፀንቶ መቆም በሚል ርዕስ ለተከታታይ ሳምንታት የሚቆይ ትምህርት With #pastor_serkalem
የመጀመሪያው ሳምንት/1/
፨፨በክርስቶስ ፀንቶ መቆም፨፨
WORD OF GOD
መፅናት:- ማለት በማይመች ሁኔታ መቆም ማለት ነው
1/ በክርስቶስ ፀንቶ መቆም

1.1 መፅናት ይቻላል

=> በክርስቶስ ሁሉ ይቻላል ዩሐ 1፥14 .... ፀጋና እውነትን ተምልቶ በእኛ ላይ አደረ፡፡ ይህ ፀጋ ሁሉን ያስችላል፡፡
# 2ኛ ጴጥ 1:- 1- 12
=> በክርስቶስ ለመፅናት የሚያስችሉ ነገሮች መካከል ያልተቀበልነው የለም፡፡ We receve by jesus. ዩሐ 1፥3
# ቆላ 2:- 5
=> በክርስቶስ አዲስ ሆነናል፡፡ 1ቆሮ 5፥17
=> መፅናት እንደሚቻል ያሳያል

1 .2 መፅናት ሂደት ነው

=> መፅናት ቀስ በቀስ የሚጨምር /ከፍ የሚል ነው፡፡ ሰለዚህ መፅናት ሂደት ነው፡፡
# 1ጴጥ 2:- 2- 3
መዝ... የሰናፍጯን ቅንጣት ቢዘራት
ጌታ በምድር እንድትሰፋ
.
.
.
=>ሰናፍጭ ትንሽ ብትሆንም በሂደት ትልቅ ዛፍ ትሆናለች፡፡

1.3 በክርስቶስ ፀንቶ መቆም አስፈላጊ/ግድ/ ነው፡፡
#ዕብ 10፥36
=> የተጠራነው በክርስቶስ ነው፡፡ የምንወርሰው በክርስቶስ ነው፡፡
#ቆላ 2፥ 6 -7
1.4 ፀንቶ መቆም ተግባራዊ ነው፡፡
#ዩሐ 15፥5
=> መጣበቅ ይጠበቅብናል፡፡
=> ሰማያዊ እውቀት ግንኙነት ነው፡፡
#ኤፌ 6፥18
=> መትጋት ይጠበቅብናል፡፡

ይህ @worship_forGod channl ነው፡፡
@worship_forGod
@worship_forGod
@worship_forGod

JOIN AS
SHARE ማድረግ አትርሱ የሚያዘጋጅ ትምህርት ነው፡፡
with #pastor_serkalem

ሳምንት እሁድ 8:00 በቃሉ ፀንቶ መቆም በሚል ርዕስ ይቀጥላል...
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
7.4K views▮E-benezer▮, 08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ አምልኮ ለነጉስ 🙌 በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

አምልኮ ለነጉስ 🙌 (@worship_forgod) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @worship_forgod ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ የ አምልኮ ለነጉስ 🙌 ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ አምልኮ ለነጉስ 🙌 የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
አምልኮ ለነጉስ 🙌 avatar
አምልኮ ለነጉስ 🙌 @worship_forgod
በቴሌግራም ይክፈቱ