Get Mystery Box with random crypto!

የወንድምህን ችግር ለብቻው ንገረው ጥሩ ነገሩን ግን በሰው ሁሉ ፊት ንገረው ይሄን ምታደርግ ከሆነ | Virtuous women💃💃let's learn

የወንድምህን ችግር ለብቻው ንገረው ጥሩ ነገሩን ግን በሰው ሁሉ ፊት ንገረው
ይሄን ምታደርግ ከሆነ እለት እለት ችግሩን እያፈረስክ ትክክለኛ ማንነቱን ትገነባለ ብዙ ግዜ ብዙ ሰሆች ተሰብረው ሚቀሩት ችግራቸውን በሰው ፊት ስለ ምንነግራቸው ጥሩ ነገራቸውን ስለ ማንነግራቸው ነው ልብ በል ችግርን ተናጋሪ ብቻ አትሁን መልካም ነገር ተናጋሪም ሁን

መልካም ምሽት

@behayluminilu