Get Mystery Box with random crypto!

ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ የሃገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና ከመስከረ | Wollo University

ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
የሃገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና ከመስከረም 28 ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ መሆኑን ተከትሎ ዛሬ የዩኒቨርሲቲው ሰኔት በስብሰባው የሚከትሉን ውሳኒዎች አሳርፏል።
#1. ተመራቂ ተማሪወች መስከረም 15 ትምህርታቸውን አጠናቀው ይወጣሉ። ይህም ባለው አጭር ጊዜ ጊዜያችሁን በአግባቡ በመጠቀም እስከ መስከረም 15/01/15 እንዲታጠናቅቁ የሚደረግ ሲሆን
#2. ጊዜዊ የ መመረቂያ ቀን ( graduation event : ጥቅምት 26 እና 27) ሆኖ የተወሰነ ሲሆን ይህም ከ መስከረም 28 እሰከ ጥቅምት 17 ድረስ የ 12 ኛ ክፍል የሚፈተኑበት ግዜ በመሆኑ ማንኛውም ተማሪ ከግቢ እንዲወጣ የኢ/ከ/ትም/ት ተቋም ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በሚኒስተር መስሪያ ቤቱ ከተዋቀረ የፈተና ኮሚቴ ውጭ ግቢ ውስጥ ማንም መቆዬት እንደማይችል ያሳወቀ በመሆኑ እስከ ተጠቀሰው ቀን ብቻ አጠናቃችሁ እንድትወጡ ተወስኗል።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት