Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የ2014 gc cup የእግር ኳስ ዉድድር ነገ ማለትም | Wollo University

ማስታወቂያ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የ2014 gc cup የእግር ኳስ ዉድድር ነገ ማለትም በ20/12/14 የመክፈቻ ጨዋታውን አዘጋጅቶል።
በነገውም እለት ሁለት ጨዋታወች ሲኖሩ:- #የመጀመሪያው Electrical Vs M.C.A ከቀኑ 8:00 ሰአት ላይ ሲጀምር
#ሁለተኛዉ mechanical Vs software,It ከቀኑ 10:00 ሰአት ላይ ይጀመራል።
የተማሪዎች ህብረት ህ/ግ