Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እስከ መስከረም 15 | Wollo University

ማስታወቂያ
ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
እስከ መስከረም 15 ድረስ ሁሉንም ነገር(final,theses,project...) ጨርሳችሁ የምትወጡ ሲሆን የመመረቂያ ቀን ጥቅምት 26 እና 27 እንዲሆን ተወስኗል።
የተማሪዎች ህብረት