Get Mystery Box with random crypto!

Asfaw abreha

የሰርጥ አድራሻ: @wlkayi
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.15K
የሰርጥ መግለጫ

News

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-07-05 22:59:14
2.9K views19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-07-05 22:29:20
ነብስ ይማር !
3.0K views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-07-05 22:22:45
በጭፍን ድጋፍና ጭብጨባ የነገሰ ንጉስ  ጊዜው ለሃቅና ለእውነት ቦታውን ሲለቅ በከንቱ ውዳሴ የነገሰው "ዜሌንስኪን" ሆኖ ዘጭ ...
3.0K views19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-07-05 10:13:14
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የጅህን ይስጥህ !

በቀኑም ታቃዣቸው ጀመር ?
3.4K views07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-07-05 10:02:44
እዛ መንደር እንዲህም እየተባለ ነው ......

//እስከ ሰኔ 26 2016 ዓ.ም ድረስ ያደረጋችሁትን የጦርነት ዝግጅት ጨምሮ በሚያዚያ 8 / 2016 ዓ.ም ላይ ለወጠናችሁት ለዚሁ ጦርነታችሁ የሎጂስቲክስ መዋጮ ብላችሁ ከህዝቡ ስለሰበሰባችሁት የብር መጠንና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮች በሙሉ መረጃው ከእኔ ጋር አለ።የጀመራችሁት ተፈናቃይ የመመለስ ስራ እንዳይደናቀፍ ብዬ ለጊዜው አቆይቼዋለሁ //

ጎይቶም መንግስቱ
3.4K views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-07-05 09:38:32
'ቅጥረኝነት' ለባንዳ ጌጡ ነው !!

ወያኔ ከሰራቸው ትላልቅ ስህተቶች አንዱ ወታደሮቹን በቅጥረኝነት ማሰማራቱ ነው።

ምንም እንኳን ወያኔ ሱዳን ውስጥ ያሰማራሁት ቅጥረኛ ወታደር የለኝም ቢልም መሬት ላይ የሚታየው ሃቅ ግን ከወያኔ ወሬ ጋር የሚቃረን ነው።
ወያኔ ለአልቡርሃን መንግስት በቅጥረኛነት እያገለገለ ነው።
- ከ5000 በላይ ወታደሮቹ በመደኒና በገዳሪፍ መካከል በምትገኘዋ "ፋው" ከተማ ውስጥ መሽጎ ሰፍሯል።
-ይህ የወያኔ ጦር ከአልቡርሃን 70 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ከተጠመደላቸው መሳሪያዎች (ፓትሮል) ጋርተሰጥቶታል።
- ከፊሉ የወያኔ ቅጥረኛ ጦር ደግሞ የአልቡርሃን ወታደሮች የሚለብሱትን ወታደራዊ ዩኒፎርም ለብሶ በኢትዮ - ሱዳን ደንበር ላይ ( ሁመራ )ሰፍሯል።ይህ ቅጥረኛ ጦርም ከአልቡርሃን መንግስት ቀለብ ይሰፈርለታል - መሳሪያ ይቀርብለታል።
- ይህ የወያኔ ጦር ከሂመቲ ወታደሮች ጋር እየተዋጋ ነበር። "ነበር" ያልኩት አሁን ነገሮች መልካቸውን እየቀየሩ ስለሆነ ነው።
የሂመቲ ጦር ሰራዊት ቅጥረኛው የወያኔ ወታደሮች የመሸጉበትን "ፋው" የተባለውን አካባቢ ቆርጠው በማለፍ ተነድባ ከሚባለው የስደተኛ ካምፕ አቅራቢያ ደርሰዋል ( ከተነድባ 40 ኪሜ ርቀት ላይ - ዶዋ)።በመሆኑም ፋው ከመሸገው ቅጥረኛ የወያኔ ታጣቂ በተጨማሪ በስደተኛ ካምፑ ውስጥ በስደተኛ ሽፋን ተጥልለው የነበሩ የወያኔ ታጣቂዎች አደጋ ውስጥ መሆናቸው ግልፅ ነው።
..........

ቮድካው ትንናት በፌስቡክ ገፁ ላይ የቀባጠረው ወዶ አይደለም ለማለት ያህል ነው።

( በነገራችን ላይ "ቅጥረኝነት በቃኝ" ያሉ የወያኔ ወታደራዊ መሪዎች ከሱዳን ከድተው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ አሉ።)
3.3K viewsedited  06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-07-03 11:17:21
የጫቅሎች ወሬ ......
--
ኪሮስ ጉዕሽ የትግራይ ጊ/አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ነው።እዚህ FB ላይ ከሙሉወርቅ ኪዳነማርያም ጋር የዕቃ-ዕቃ ጨዋታ ጀምረዋል።
በ1967 ዓ.ም መምህር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም ማይፀብሪ ውስጥ መምህር ሆኖ ማስተማሩን ገለፀ።የትግራይ ጊ/አ/ት/ት ቢሮ ሃላፊው ኪሮስ ደግሞ ሙሉወርቅ ማስተማር የጀመረበትን 50ኛ ዓመት "በቦታው ተገኝቼ ከሙሉወርቅ ጋር አብሬ አከብራለሁ" ብሏል።

-------------------
አንድ የክልል ትምህርት ቢሮ በንዲህ አይነት የፖለቲካ መጃጃል ውስጥ ተዘፍቆ ማየት ያሳዝናል .... በኪሮስ ቤት እኮ የጠለምትን ትግራይነት የሚመሰክር ትልቅ ታሪካዊ ማስረጃ ማጋራቱ ነው።
3.7K views08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-30 12:06:34
ወያኔ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ባደባባይ ጥሷል - ትጥቁን አልፈታም !!
ጭራሽ የማንነት ጥያቄያቸው ወዳልተመለሰላቸው አካባቢዎች ከነትጥቁ እንዲገባ በጓዳ በተደረገ የቤተሰብ ውል መሠረት ይሁንታን ያገኘ ይመስላል!

ከዛም ብሶ ህዝቡ ራሱን በራሱ እያስተዳደረ ያለበትን አደረጃጀት አፍርሶ ለወያኔና ለነጭ ጌቶቹ እንደ እጅ መንሻነት ሊበረከት መታጨቱንም እየታዘብን ነው።
ባጭሩ የፕሪቶሪያው ስምምነት ፈርሷል።
Null &Void !

ያው እንግዲህ ..... በኛ በኩል ማሳሰብ ካለብን "ተዉ እንዳትሞክሩት " የሚል ብቻ ይሆናል !
5.7K viewsedited  09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 02:59:10
ሽማግሌው 'የትግራይ ልሂቅ ነኝ' ባይ ምን እያሉ ነው ?

--
"እኛ ትግሬዎች ሴም ናችሁ እየተባልን ኖረናል።ይሄ ትክክል አይደለም ።ይሄ ድንቁርና በውነቱ በጣም ተጫውቶብናል።ሃቀኛ የዘር ሃረጋችንንና ታሪካችንን አናውቅም።እኛ ኩሽ ነን ። እኛ እኮ ከመሬት አልፈን ጠፈር ላይ የተመራመርን ዘሮች ነን "

(አይ እኔም የምታወቅበትን ታሪክ የዘነጋሁ መሰሎኛል። እንግዲህ ለሰላም ብዬ የተውኩትን እንዳዲስ መጀመሬ ነው።ምኞትና ፍላጎት መብት ነው።ውሸት ግን አልወድም !! የትግራይ ልሂቅ ተብሎ ቀርቦ "ጀረናል" ይለኛል እንዴ ጄኔራል ሊል ? ልቅና ልሂቅ አይለዩም ? )
5.7K views23:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 02:25:06
በልፍዓተይ ተስፋ ሲታወቅ የነበረውና ከ"ትግራይ ትስዕር " በኋላ ደግሞ በ"ሰብ ዝሰዓነ ሰብ" የምናውቀው ብርሃነ ገ/ገርግስ በወር 48,657 ብር እየተከፈለው ሲዋሽ ከነበረበት የዲጂታል ወያኔ ስራው መባረሩን የሰማሁት ዛሬ ነው ።
'ቮድካውንና የደብረፂዮንን ቡድን ለማጣላት በመሃል ሽብልቅ እየገባ አስቸግሯል" ተብሎ ነው አሉ የተባረረው !

-----------
በመጨረሻም ወንድም በወንድሙ ላይ ይነሳል!
5.4K views23:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 01:44:53
ባይደንም ትራምፕም ለኛ ምንም አይደሉም ።ሁለቱም ኩረቶች ናቸው ! ግን ....Who did this ?
3.7K viewsedited  22:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 01:40:44
የባይደን ባለሟሉ ሲደነግጥ

"ትልቅ በረሮ ስለሆነ ነው እንጂ ፈርቼ አይደለም"

በረሮ ፈሪው በረሮ ፊት
3.4K views22:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 01:09:47
ቸር አውለኝ ብዬ በዘዴ የተለየሁት የቅድሙ ወዳጄ አሁንም ሊፋታኝ አልቻለም።
ይኼው አሁን ከመሸ ደውሎ ደካማ መንግስት እና ሳሙራይ አንድ ናቸው አላለኝም ?
"ቸር አሳድረኝ" ብዬ ጆሮው ላይ ጥርቅም ¡

(...shooting on the foot)

እስኪ ....Goodnight !
4.0K viewsedited  22:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 01:01:26
የጉድ አገር

White House Press Secretary Karine Jean-Pierre:

"I grew up in New York, where we went to brunches with drag queens. This was what was needed. They entertained you, they are terribly talented. I even recently had the opportunity to see drag stars in a small gay pub."

Western Liberalism leads to complete DEGENERACY
3.9K views22:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-29 00:33:15
Shooting on the foot ...I mean at " the heart " . ( I mean at ... )
3.8K viewsedited  21:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-28 23:46:27 ተናግሮ አናጋሪ ...........

አንድ ወዳጄ ነው ።"የአማራ ክልላዊ መንግስት እና የኢትዮጵያ ፓርላማ አንድና አንድ ናቸው" ብሎ ወሬ ጀመረልኝ።
ይህ ወዳጄ በዚህ ንፅፅሩ ምን ለማለት እንደፈለገ ስላልገባኝና ምናልባትም ወደ ሌላ አነካኪ የፖለቲካ ወሬ ሊዶለኝ እንደፈለገ ስለተረዳሁት "ቸር አውለኝ" ብዬ ወሬውን ሳይጨርስ በዘዴ ተለየሁት ።
እርግጥ ስለ ፓርላማው የማውቀው አንድ ሀቅ አለ።በገዢው መንግስት የቀረበለትን ረቂቅና ሪዞሉሽን በሙሉ እየተቀበለ በማፅደቅ ፓርላማችንን የሚተካከለው የለም።ኧረ እንደውም በአለም ብቸኛው ፓርላማ ሳይሆን አይቀርም !
የፓርላማ ተወካዮቹ "ለምን ?" እና "እንዴት ?" የሚሉትን ቃላት ሰምተው የሚያውቁም አይመስሉም። ቆይ ግን ሁሌም "YES" ግን አይደብርም ?
ፓርላማው አንድን ረቂቅ ውድቅ ያደረገበትን አጋጣሚ የሚጠቁመኝ ካለ ግን ለፀፀት ዝግጁ
ነኝ!

ያ ጦሰኛ ወዳጄ ፓርላማውና የአማራ ክ/መንግስት አንድ መሆናቸውን ሊያሳምነኝ ብሎ የጀመረውን ከንቱ መጋጋጥ ፉርሽ ያደረኩበትን ዘዴ እያሰብኩኝ ፈገግ እያልኩ ያለሁበት ሁኔታ ላይ እገኛለሁ ¿¡¡
3.5K viewsedited  20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-27 17:10:54 የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደርና ህወሓት ጠብጫሪ መጣጥፎችንና መግለጫዎችን በማውጣት በህዝባችንና በአስተዳደሩ መካከል ክፍተት ለመፍጠርና ጥርጣሬ እንዲነግስ አቅደው እየሰሩ ነው። ህወሓት መራሹ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተለይም በባለቤቱና በባለርስቱ እጅ የሚገኘውን የወልቃይት ጠገዴን አካባቢ በ"ጠላቶቻችን በሃይል የተወረረ" የሚል አደገኛ ስምና ትርክት ፈጥሮ እራሱ ጠላቴ ነው ወዳለው ወደዚሁ የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ 'እስከነ ወታደሬና ትጥቄ በሃይል እገባለሁ' እያለ ቀን ቆርጦ ሲፎክር ሰንብቷል ። ከሰሞኑ ደግሞ ትገባላችሁ ብሎ ያደራጃቸውን ታጣቂዎችና ሚሊሺያዎች ሽሬ ላይ ሰብስቦ የተፈናቃይ መታወቂያና ባጅ አድሏል።
በትናንትናው ዕለትም የጊዚያዊ አስተዳደሩ የትራንስፖርት ቢሮ ወያኔ በተፈናቃይ ስም ያደራጃቸውን ታጣቂዎችና ሚሊሻዎች ወደ ምዕ/ትግራይ የሚያመላልሱ የህዝብ ማመላለሻ ባለንብረቶች እንዲመዘገቡ የጠራበት ማስታወቂያ ሊያስተላልፍ ከተፈለገው መልእክት በበለጠ በእርሻ ስራ ላይ የሚገኘውን ህዝባችንን በስነ-ልቦና ለመጉዳት ያለመ የፕሮፓጋንዳ መልዕክት ለመሆኑ ለመረዳት የሚያዳግት አይደለም።
ወንጀለኛው ከንፁሁ ፤ ታጣቂውም ከሰላማዊው ሰው ባልተለየበትና ተገቢው የማጣራት ስራ ባልተሰራበት ሁኔታ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ባደባባይ በጣሰው በወያኔው ቡድን "የተፈናቃይ ስም" ስለተሰጠው ብቻ አሸባሪንና ወንጀለኛን ተቀብለን ህዝባችንን ሰላም እንዲነሳ ከቶውንም አንፈቅድም !!

ወልቃይት ጠገዴ፦ የአማራ የትግል መነሻ፡ የነፃነት ዓርማ፡ የአንድነታችን ሚስጢር !!!
4.6K views14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-27 00:15:42 ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ....

በልዩ ሁኔታ የሰረዝከውን በልዩ ሁኔታ ዳግም ከመዘገብከው ስርዝ ድልዝ ጋር በእኩል "ዜጋ ነህ" ትለዋለህ ¡¡

"በልዩ ሁኔታ" ይበል?¡
4.8K viewsedited  21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ