Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለግቢያችን ተማሪዎች በሙሉ፦ የህዝብ | Wolkite University Students' Union

ማስታወቂያ

ለግቢያችን ተማሪዎች በሙሉ


የህዝብ እና ግንኙነት ዘርፍ እንዲሁም በክበባት እና ማህበራት ስር ከሚገኘው ከሊቭ ፎር ጀነሬሽን ክበብ (L4G) ጋር አንድ ላይ በመሆን ታላቅ ስነ-ፅሁፍ ምሽት እና የነፃ ሃሳብ የውይይት መድረክ ወደ እናንተ ለማቅረብ ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን ዛሬ በቀን 29/11/2014 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሬጅስትራር ህንፃ ስር ፕሮግራሙ ስለሚዘጋጅ ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።



የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENT'S HAPPINESS!!!"

የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook
https://www.facebook.com/WKUStudentUnion
Telegram @WkUSU
Website https://wkusu.com

ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
EMAIL
student.union@wku.edu.et
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን