Get Mystery Box with random crypto!

የማክሰኞ እንግዳ ስንፈጠር እንድናሸንፍ እና የምንፈልገውን ሕይወት እንድንኖር ነው። ታድያ በሰበቦ | Wisdom Club🇪🇹

የማክሰኞ እንግዳ

ስንፈጠር እንድናሸንፍ እና የምንፈልገውን ሕይወት እንድንኖር ነው
። ታድያ በሰበቦቻችን ታጥረን ራሳችንን ገድበናል። የማክሰኞ እንግዳችን የሕይወት ዘመኗ የገደቧትን አጥሮች አሸንፋ በትልቅ የመንግስት ኃላፊነት ሀገራችንን እያገለገሉ ከሚገኙ እንስት መሪዎች መካከል አንዷ ስትሆን በስኬት መንገዷ ያጋጠማችን መሰናክሎች እንዴት እንዳሸነፈች ማክሰኞ ሐምሌ 05/2014 ከ11፡00 ጀምሮ ድንቅ የሆነ የአዕምሮ ምግብ ልትመግበን ተዘጋጅታለች። እናንተስ ዝግጁ ናችሁ? ይህን ድንቅ የአዕምሮ ምግብ ለመታደም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

መግቢያ በነፃ

ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ። ያመለጣችሁን እንግዳ በ Dawit Dreams You Tube channel ላይ በመግባት ታገኙታላችሁ።