Get Mystery Box with random crypto!

ተማሪዎች ለምን በፈተና ይወድቃሉ?? 1 ዓመት 365 ቀን ነው በአመት ውስጥ ቅዳሜ እና እሁድ = | Wisdom Club🇪🇹

ተማሪዎች ለምን በፈተና ይወድቃሉ??

1 ዓመት 365 ቀን ነው
በአመት ውስጥ ቅዳሜ እና እሁድ =104 ቀን
#ቀሪ = 261 ቀን
በአመት ውስጥ ያሉ በአላት = 35 ቀን
#ቀሪ = 226 ቀን
በቀን 8 ሰአት እንቅልፍ =122 ቀን
#ቀሪ = 104 ቀን
በቀን 1 ሰአት የጨዋታ ጊዜ = 15 ቀን
#ቀሪ = 89 ቀን
በቀን 2 ሰአት ለምግብ = 30 ቀን
#ቀሪ = 59 ቀን
በቀን 1 ሰአት ለወሬ = 15 ቀን
#ቀሪ = 44 ቀን
የፈተና ቀን =30 ቀን
#ቀሪ 14 ቀን
አመመኝ በአመት = 3ቀን
#ቀሪ 11 ቀን
በቀን 30 ደቂቃ የመንገድ = 7 ቀን
#ቀሪ 4 ቀን
ስብሰባ አለ = 3 ቀን
#ቀሪ 1 ቀን
ያቺ ቀን ልደትህ/ሽ ናት

#እና_መች_አጥንተን_እንለፍ


እናንተስ ህልማችሁን ለማሳካት ምን ያህል ግዜ ይሰጣሉ??መልካም ሰንበት
@wisdom_talk_show
@danigoodnews