Get Mystery Box with random crypto!

የአመለካከትን ለውጥ ለማምጣት የሚረዱ ስምንት ደረጃዎች ~~~ #አትኩረትን መቀየር፣ በጎ ነገሮችን | ወሸባ

የአመለካከትን ለውጥ ለማምጣት የሚረዱ ስምንት ደረጃዎች
~~~
#አትኩረትን መቀየር፣ በጎ ነገሮችን መፈለግ
#አሁኑኑ ተግባራዊ የማድግ ልምድ ማዳበር
#አመስጋኝ የመሆን ልምድን ማዳበር
#ሁሌም በተከታታይነት ለመማር መትጋት
#ለራስ ከፍተኛ ግምት የመስጠት ልምድን ማጎልበት
#ከፀለምተኛ አስተሳሰብ መራቅ
#መሠራት ያለባቸውን ነገሮች በውዴታ መስራትን መማር
#ቀኑን በበጎ ነገር መጀመር
.
Ref. ለአሸናፊነት መገዛት