Get Mystery Box with random crypto!

🌟@rt @ddìs🌟

የቴሌግራም ቻናል አርማ wengalmark — 🌟@rt @ddìs🌟 R
የቴሌግራም ቻናል አርማ wengalmark — 🌟@rt @ddìs🌟
የሰርጥ አድራሻ: @wengalmark
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 128
የሰርጥ መግለጫ

#@rt channal

#selam ye channalacen beteseboc bzi #channal yeteleyayu ye @rt serawoc
#music
#getem
#wegoc
#endihum astemarina azenagi ngroce yekerbubetal linkun bemecan yekelakelun.
👇👇👇

https://t.me/wengalmark

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-06 22:24:08 Watch "ዛሬ ቃሪያ አስበሉኝ ከ ፍቅር ጋ ሆነን ማቲ ቀጣነዉ አዝናኝ ጨዋታዋች new funny videos" on YouTube


57 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 22:18:21 ይድረስ ውስጣቸው ለሚጎዳ እህቶች

የውስጥሽን ጉዳት በሳቅ ከተካሽው
እንዴት ነሽ ለሚልሽ ጥርስ ከሸለምሽው
እንዲህ ብለሽ መልሽው
"ህይወት ስፕሪስ ናት እንዴት ነሽ አትበለኝ
ዛሬ እንኳ ብጎዳ ለነገ ደህና ነኝ"

ዮኒ
ኣታን @yonatoz
137 views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 22:17:43 ባልወድሽ ነው እንጂ...

ባልወድሽ ነው እንጂ ባላስብሽ እንጂ ብወድሽ ኖሮማ፣
ቤት ሰራልሽ ነበር በሰማይ ከተማ፣
በታላቂቱ ሃገር በገብርኤሏ ራማ።
.
.
.
የሰማይ ፈጣሪ ብርሃን ይኹን ብሎ ብርሃን ባረገበት፣
አቆምሽ ነበረ ጸሐይ ባለችበት።
.
.
.
በጨረቃ ሸራ በነጩ ቀለም ላይ፣
እስልሽ ነበረ ዓለም ኹሉ እንዲያይ።
.
.
.
እልሻለሁ ግና እልሻለሁ ግና ብወድሽ ኑሮማ፣
ከመነኩሴ ሃገር ከገዳሙ ማማ፣
ትታይ ነበረ በሞገስ በግርማ።
.
.
.
እኔ ካፈቀርኩሽ ተራራው ይናዳል፣
ዳሽን ይፈርስና ቀይ ምንጣፍ ተነጥፎ መንገድ ይሆንሻል፣
ጣናም ይደርቅና ተረማመጂብኝ ብሎ ይጠራሻል፣
አክሱም ይወድቅና እንደ ድልድይ ሆኖ ያገለግልሻል፣
ዶፍ እንዳይወርድብሽ የጎንደሩ ፋሲል ዘብ ይቆምልሻል፣
ብወድሽ ኑሮማ እንኳን ሃገር ቀርቶ ዓለም ይበጅሻል፣
የምድሪቱ ሴቶች ቆንጆ ናት እያሉ ይተርኩልሻል፣
የሹማምንት ወንዶች የኔ ትሁን ሲሉ ደም ይቃቡልሻል፣
ታላላቅ ነገስታት ወደ ትቢያ ወድቀው ጫማ ያስሩልሻል ።
.
.
.
እንዲያው ተንሳፈፊ በሃሳብም ሒጂ፣
ብወድሽ መልካም ነው አልወድሽም እንጂ።

ተጻፈ በበረከት ለማ


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
የፍቅር ጠማቂ

ደመግቡ  ሆነሽ ተስለሽ  አማላይ
የፍቅር  ጠማቂ  አዳምን አስኮብላይ
ትናፍቂኝ ጀምር ብውል አንችን ሳላይ ፤
ተጫዋች ነሽ አሉ መስለምለም ምታዉቂ
አንዴ ብቻ ሳይሆን ሁለቴ  ምትደምቂ
ልብሽን ደብቀሽ ለሁሉ  ምስቂ  ።

መረብሽ ምንድነው ቃላውጪ ማሪቱ
አኩኩሉ  ሩጬ  ከበቆሎ እሽቱ
ጨዋታን ስጫወቱ  መዃሸት ኹሸቱ
ልጅነት መሄዱን ሳልይዘው መጥፋቱ
እድሜዬ ነገረኝ  አንችን በመሻቱ ።

ፍልቅልቄ ዶቃ   ያልበሰልኩኝ ጮርቃ
ያኔ ህፃን ሆኜ ከጡቱ ሰበቃ
አቦጊዳ  ፊደል  የቀለም ቀፈፋ
ብዕር ወረቀቱ  አንጎሌን  ሲያፋፋ
ሳቅሽ መቸ ገባኝ ቀልብ  እንደ'ሚያጠፋ ።

ማር ይሳቅ መንገዱ የብርሃን ማማ
ቁራንም ሲቀራ  ሲሰማ  መንዙማ
ውዳሴ ማርያሙ ዜማና  ቀሰማ
ምንድነው ነገሩ  ውዴ ስሚኝማ
ፍቅርሽ እልል ብሎ ከኔ  ማይሰማ   ።

ምንድነው የሚሉት የልብን  ስጦታ
ባላወኩት ጥበብ  መንገዴ ተከፍታ
በናፍቆትሽ ገመድ  ስታሰር ስፈታ
ሳቃ'ስት  ውላለው ባልገባኝ እንድምታ ።

እንቺን  እያሰበ  ሰውነቴ  ቀልጧል
ሌሊቱ ተጋምሶ ቀኔ ተሰዉቷል
ዓይኔ እያለቀሰ  ተደስቶ ሟሙታል
በእንባዎች ዘለላ  ከረጢቱ   ደርቋል
ተንዶ ከቦታው ተበዝብዞ  ጠፍቷል።

አስተዋይ አይደለሽ ፍቅር አድምጭማ
መውደድ ብርሃን ነው ያሳያል  ጨለማ
አይኔን ውሰጅልኝ አልፈልግም ማያ
ልቤን መልሽልኝ ለነፍሴ ማቆያ ።

ተፃፈ በዘመን (B*)
ማስታወሻ ለ. . . .
የስንኝ ቋጠሮ  ግጥም እየላቀ
ሁሉንም ባንድነት ሚዛን የጠበቀ
ሀገር ፡ፍቅር ፡ስሜት ባንድ እየረቀቀ
በበውቀቱ  ስዩም ተጋምዶ ደመቀ!


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@wengalmark
144 views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 22:17:34 የፍቅር ጠማቂ

ደመግቡ  ሆነሽ ተስለሽ  አማላይ
የፍቅር  ጠማቂ  አዳምን አስኮብላይ
ትናፍቂኝ ጀምር ብውል አንችን ሳላይ ፤
ተጫዋች ነሽ አሉ መስለምለም ምታዉቂ
አንዴ ብቻ ሳይሆን ሁለቴ  ምትደምቂ
ልብሽን ደብቀሽ ለሁሉ  ምስቂ  ።

መረብሽ ምንድነው ቃላውጪ ማሪቱ
አኩኩሉ  ሩጬ  ከበቆሎ እሽቱ
ጨዋታን ስጫወቱ  መዃሸት ኹሸቱ
ልጅነት መሄዱን ሳልይዘው መጥፋቱ
እድሜዬ ነገረኝ  አንችን በመሻቱ ።

ፍልቅልቄ ዶቃ   ያልበሰልኩኝ ጮርቃ
ያኔ ህፃን ሆኜ ከጡቱ ሰበቃ
አቦጊዳ  ፊደል  የቀለም ቀፈፋ
ብዕር ወረቀቱ  አንጎሌን  ሲያፋፋ
ሳቅሽ መቸ ገባኝ ቀልብ  እንደ'ሚያጠፋ ።

ማር ይሳቅ መንገዱ የብርሃን ማማ
ቁራንም ሲቀራ  ሲሰማ  መንዙማ
ውዳሴ ማርያሙ ዜማና  ቀሰማ
ምንድነው ነገሩ  ውዴ ስሚኝማ
ፍቅርሽ እልል ብሎ ከኔ  ማይሰማ   ።

ምንድነው የሚሉት የልብን  ስጦታ
ባላወኩት ጥበብ  መንገዴ ተከፍታ
በናፍቆትሽ ገመድ  ስታሰር ስፈታ
ሳቃ'ስት  ውላለው ባልገባኝ እንድምታ ።

እንቺን  እያሰበ  ሰውነቴ  ቀልጧል
ሌሊቱ ተጋምሶ ቀኔ ተሰዉቷል
ዓይኔ እያለቀሰ  ተደስቶ ሟሙታል
በእንባዎች ዘለላ  ከረጢቱ   ደርቋል
ተንዶ ከቦታው ተበዝብዞ  ጠፍቷል።

አስተዋይ አይደለሽ ፍቅር አድምጭማ
መውደድ ብርሃን ነው ያሳያል  ጨለማ
አይኔን ውሰጅልኝ አልፈልግም ማያ
ልቤን መልሽልኝ ለነፍሴ ማቆያ ።

ተፃፈ በዘመን (B*)
ማስታወሻ ለ. . . .
የስንኝ ቋጠሮ  ግጥም እየላቀ
ሁሉንም ባንድነት ሚዛን የጠበቀ
ሀገር ፡ፍቅር ፡ስሜት ባንድ እየረቀቀ
በበውቀቱ  ስዩም ተጋምዶ ደመቀ!


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@wengalmark
85 views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 22:17:34 ያሰከረን መጠጥ

ኑጠጡ የሚለን ጠማቂው መብዛቱ
ሁሉም የጠመቀው እንደየ ስሜቱ
ያሰከረን መጠጥ ብዙ ነው አይነቱ

ጣሙ የጣፈጠ ቢመስለን መጠጡ
እያንዳንዱ ድግስ መርዝ አለው በውስጡ

አጥማቂውን ሳናውቅ መርዙን ስንጎነጭ
በኛ መቃብር ላይ ጠላት እንዳይፈነጭ


አቤል ታደለ


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
የፍቅር ጠማቂ

ደመግቡ  ሆነሽ ተስለሽ  አማላይ
የፍቅር  ጠማቂ  አዳምን አስኮብላይ
ትናፍቂኝ ጀምር ብውል አንችን ሳላይ ፤
ተጫዋች ነሽ አሉ መስለምለም ምታዉቂ
አንዴ ብቻ ሳይሆን ሁለቴ  ምትደምቂ
ልብሽን ደብቀሽ ለሁሉ  ምስቂ  ።

መረብሽ ምንድነው ቃላውጪ ማሪቱ
አኩኩሉ  ሩጬ  ከበቆሎ እሽቱ
ጨዋታን ስጫወቱ  መዃሸት ኹሸቱ
ልጅነት መሄዱን ሳልይዘው መጥፋቱ
እድሜዬ ነገረኝ  አንችን በመሻቱ ።

ፍልቅልቄ ዶቃ   ያልበሰልኩኝ ጮርቃ
ያኔ ህፃን ሆኜ ከጡቱ ሰበቃ
አቦጊዳ  ፊደል  የቀለም ቀፈፋ
ብዕር ወረቀቱ  አንጎሌን  ሲያፋፋ
ሳቅሽ መቸ ገባኝ ቀልብ  እንደ'ሚያጠፋ ።

ማር ይሳቅ መንገዱ የብርሃን ማማ
ቁራንም ሲቀራ  ሲሰማ  መንዙማ
ውዳሴ ማርያሙ ዜማና  ቀሰማ
ምንድነው ነገሩ  ውዴ ስሚኝማ
ፍቅርሽ እልል ብሎ ከኔ  ማይሰማ   ።

ምንድነው የሚሉት የልብን  ስጦታ
ባላወኩት ጥበብ  መንገዴ ተከፍታ
በናፍቆትሽ ገመድ  ስታሰር ስፈታ
ሳቃ'ስት  ውላለው ባልገባኝ እንድምታ ።

እንቺን  እያሰበ  ሰውነቴ  ቀልጧል
ሌሊቱ ተጋምሶ ቀኔ ተሰዉቷል
ዓይኔ እያለቀሰ  ተደስቶ ሟሙታል
በእንባዎች ዘለላ  ከረጢቱ   ደርቋል
ተንዶ ከቦታው ተበዝብዞ  ጠፍቷል።

አስተዋይ አይደለሽ ፍቅር አድምጭማ
መውደድ ብርሃን ነው ያሳያል  ጨለማ
አይኔን ውሰጅልኝ አልፈልግም ማያ
ልቤን መልሽልኝ ለነፍሴ ማቆያ ።

ተፃፈ በዘመን (B*)
ማስታወሻ ለ. . . .
የስንኝ ቋጠሮ  ግጥም እየላቀ
ሁሉንም ባንድነት ሚዛን የጠበቀ
ሀገር ፡ፍቅር ፡ስሜት ባንድ እየረቀቀ
በበውቀቱ  ስዩም ተጋምዶ ደመቀ!


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@wengalmark
69 views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 22:17:34 ስሜትሽን አሽሽ......ፍቅሬን እንድነጥቅሽ


አቦ ግራ ገብኝ
እንዴት ነው ምረዳሽ፤
ያንቺ ነገር ለኔ
እየደፉ ማፈስ።
.
.
.
የምሰጠው የለኝ
አንቺም ምትመልሽው፤
ከኔ ተቀብለሽ
ለሰው ምታደርሽው፤
ውቀሽው




ይህ ልቤን እንደሆን ይበለው ግድ የለም፤
ፍቅሩ ሲበዛ ነው ያጣ አንዴውን አለም።
.
.
.
ግን እንዲህም ሁኖ አስብልሻለው፤
የሰጠሁሽ አንሶሽ
እንዴሆነስ ብዬ ውስጤን እሰድባለው።
.
.
.
ምናልባት አይሆንም
ሌላ ነው ሽሽትሽ ትዕግስት ይፈትናል፤
የወደደ አይርቅም በሚል ትምክህት ፈሊጥ አሰበሽ ይሆናል፤
ምናልባት አደለ.....
ደሞ በምናልባት ሀሳቤን ከእውነት በድምር ሰረዤ፤
ለራሴ እፈራለሁ
ጊዜን እንዳልሸኘው በዋዛ ፈዝዤ።
.
.
.
እኔም ሀቅ ሳላውቅ
አንቺም ኩራትሽን በትዕግሥት ዋጅተሽ
ከምትከረስሽ፤
በምትችይው አቅም ለገድልሽ ስትይ
ስሜትሽን አሽሽ፤
እኔም ለምፈራው ፍቅሬን እንድነጥቅሽ።


ሚኪ
@mikiendialem

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
የፍቅር ጠማቂ

ደመግቡ  ሆነሽ ተስለሽ  አማላይ
የፍቅር  ጠማቂ  አዳምን አስኮብላይ
ትናፍቂኝ ጀምር ብውል አንችን ሳላይ ፤
ተጫዋች ነሽ አሉ መስለምለም ምታዉቂ
አንዴ ብቻ ሳይሆን ሁለቴ  ምትደምቂ
ልብሽን ደብቀሽ ለሁሉ  ምስቂ  ።

መረብሽ ምንድነው ቃላውጪ ማሪቱ
አኩኩሉ  ሩጬ  ከበቆሎ እሽቱ
ጨዋታን ስጫወቱ  መዃሸት ኹሸቱ
ልጅነት መሄዱን ሳልይዘው መጥፋቱ
እድሜዬ ነገረኝ  አንችን በመሻቱ ።

ፍልቅልቄ ዶቃ   ያልበሰልኩኝ ጮርቃ
ያኔ ህፃን ሆኜ ከጡቱ ሰበቃ
አቦጊዳ  ፊደል  የቀለም ቀፈፋ
ብዕር ወረቀቱ  አንጎሌን  ሲያፋፋ
ሳቅሽ መቸ ገባኝ ቀልብ  እንደ'ሚያጠፋ ።

ማር ይሳቅ መንገዱ የብርሃን ማማ
ቁራንም ሲቀራ  ሲሰማ  መንዙማ
ውዳሴ ማርያሙ ዜማና  ቀሰማ
ምንድነው ነገሩ  ውዴ ስሚኝማ
ፍቅርሽ እልል ብሎ ከኔ  ማይሰማ   ።

ምንድነው የሚሉት የልብን  ስጦታ
ባላወኩት ጥበብ  መንገዴ ተከፍታ
በናፍቆትሽ ገመድ  ስታሰር ስፈታ
ሳቃ'ስት  ውላለው ባልገባኝ እንድምታ ።

እንቺን  እያሰበ  ሰውነቴ  ቀልጧል
ሌሊቱ ተጋምሶ ቀኔ ተሰዉቷል
ዓይኔ እያለቀሰ  ተደስቶ ሟሙታል
በእንባዎች ዘለላ  ከረጢቱ   ደርቋል
ተንዶ ከቦታው ተበዝብዞ  ጠፍቷል።

አስተዋይ አይደለሽ ፍቅር አድምጭማ
መውደድ ብርሃን ነው ያሳያል  ጨለማ
አይኔን ውሰጅልኝ አልፈልግም ማያ
ልቤን መልሽልኝ ለነፍሴ ማቆያ ።

ተፃፈ በዘመን (B*)
ማስታወሻ ለ. . . .
የስንኝ ቋጠሮ  ግጥም እየላቀ
ሁሉንም ባንድነት ሚዛን የጠበቀ
ሀገር ፡ፍቅር ፡ስሜት ባንድ እየረቀቀ
በበውቀቱ  ስዩም ተጋምዶ ደመቀ!


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@wengalmark
73 views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 07:07:43
...ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም
ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
92 views04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-21 21:12:14

121 views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 21:36:49

141 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-29 21:27:40
363 views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ