Get Mystery Box with random crypto!

#RayaUniversity ራያ ዩኒቨርሲቲ በጦርነት ምክንያት የተቋረጠውን መደበኛ ትምህርት ለማስ | Students News & Well laptop®

#RayaUniversity

ራያ ዩኒቨርሲቲ በጦርነት ምክንያት የተቋረጠውን መደበኛ ትምህርት ለማስቀጠል እየሠራ ይገኛል።

በዚህም ከ2ኛ እስከ 5ኛ ዓመት በራያ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ትምህርት ስትከታተሉ የነበራችሁና ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተመድባችሁ የመማር ዕድል #ያላገኙ ተማሪዎች ከሚያዝያ 09-13/2015 ዓ.ም እንዲመዘገቡ ጥሪ አድርጎ ነበር።

ዩኒቨርሲቲው ዝግጅን ሲያጠናቅቅ ትምህርት የሚጀመርበሀትን ጊዜ እንደሚያሳውቅ ገልጿል፡፡

የዩኒቨርሲቲውን ሬጅስትራር ለማግኘት ➭ 0970140000 / 0970240000 / 0970230000

@welllaptops