Get Mystery Box with random crypto!

#AASTU የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያ | Students News & Well laptop®

#AASTU

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በሴሚሰተሩ አጋማሽ ላይ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያው ዓመት የመጀመሪያው ቀን ትምህርት የሚጀመረው ሚያዚያ 15/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

@welllaptops