Get Mystery Box with random crypto!

#AksumUniversity አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የመማር ማስተ | Students News & Well laptop®

#AksumUniversity

አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስቀጠል ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ አሳውቋል።

በመሆኑም በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ #የማይገኙ ሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ (መደበኛ፣ ኤክስቴንሽን፣ ክረምት) እንዲሁም የሁለተኛ ዲግሪ (መደበኛ፣ ኤክስቴንሽን፣ ክረምት) ተማሪዎች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ እንዲመዘገቡ ጥሪ አድርጓል።

የመመዝገቢያ ሊንክhttp://196.190.28.50

ምዝገባው የሚያበቃው ➭ ሚያዚያ 18/2015 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ ➭ 0914485592 / 0921990158

@welllaptops