Get Mystery Box with random crypto!

ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ ሀይፐር ሶኒክ ሚሳይል መስራቷን ገለጸች ኢራን ሀይፐር ሶኒክ ባሊስቲክ ሚሳይ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ ሀይፐር ሶኒክ ሚሳይል መስራቷን ገለጸች

ኢራን ሀይፐር ሶኒክ ባሊስቲክ ሚሳይል በኢራን የአብዮተኞች ጥበቃ እንደተሰራ የተገለፀ ሲሆን፤ አዲሱ ሚሳኤል ፍጥነቱ ለእይታ አስቸጋሪ እና ከድምጽም በላይ እንደሆነ ተናግረዋል።

በአየር ላይ የሚደርሱ ማናቸውንም ጥቃቶች መፈጸም ያስችላል የተባለለት ይህ ሚሳኤል በኢራን የትውልድ ታሪክ አዲስ መሆኑን በእስላሚክ አብዮተኞች ጥበቃ ኮርፖሬሽን የኤሮ ስፔስ ሀላፊ ጀነራል አሚር አሊ  ጠቁመዋል።

ከድምጽ አምስት እጥፍ ፍጥነት እንዳለው የተገለጸው ይህ ሀየፐር ሶኒክ ሚሳኤል በሰው ልጅ መደበኛ እይታ ውስጥ መለየት እንደማይቻል እና መትቶ መጣል የማይቻል እንደሆነም ተገልጿል።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን  መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም 
@wektawi_Merej