የቀድሞው የባህርዳር ከተማ ከንቲባ አረፉ የቀድሞው የባህርዳር ከተማ ከንቲባ አቶ ሙሉቀን አየሁ በህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዮ። አቶ ሙሉቀን ከአቶ አየነው በላይ የከንቲባነት መንበሩን ተረክበው ዶ/ር መሃሪ ታደሰ እስኪመጡ ድረስ ባለው ጊዜ ባህርዳርን ለዓመታት መርተዋል። አስክሬናቸውም ከደቂቃዎች በኋላ ከጠዋቱ 2:00 ባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለፋ አውሮፕላን ማረፊያ ይደርሳል ተብሏል። ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም @wektawi_Merej 1.5K views04:33