Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ጀ/ል ጻድቃን ገ/ትንሳይ፣ ጀ/ል ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ)፣ ጀ/ል ዩሃንስ (መዲድ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

ሰበር ዜና
ጀ/ል ጻድቃን ገ/ትንሳይ፣
ጀ/ል ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ)፣
ጀ/ል ዩሃንስ (መዲድ)፣
ጀ/ል ከበደ ሸሪፎ፣
ጀ/ል አብረሃ ድንኩል እና ወዲ አባተ ስብሰባ ላይ እያሉ ባሉበት አካባቢ በድሮውን እርምጃ መወሰዱን ምንጮች ገልጸዋል እንግድህ ከነዚህ የህወሓት አመራሮች ውስጥ ማን ይሙት ማን ይትረፍ ሰሞኑን በቲቪያቸው መስኮት ብቅ ሲሉ ነው የምናውቀው:: ሌላው ባለፈው በጀት የተመታው አንቶኖቭ አውሮላን ውስጥ ለግዜው ስሙን እማልጠቅሰው ከፍሰሃ ማንጁስ በተጨማሪ ከፍተኛ የህወሓት አመራር እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል::
ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01