Get Mystery Box with random crypto!

ስራ ፈት አንቺ ነሽ። እንጂ በስርሽ የማይሰራ የለም። ብቸኛው ሰነፍ አንቺ ነሽ ... እንጂ በስርሽ | ወግ ብቻ

ስራ ፈት አንቺ ነሽ። እንጂ በስርሽ የማይሰራ የለም። ብቸኛው ሰነፍ አንቺ ነሽ ... እንጂ በስርሽ ያልበረታ የለም።... ተነሺ... ልብስሽን አስተካክይ... ልብሽን አስተካክይ...
ከሱ አስቀያሚ ጥግ... ውጪ...
ከትጉሕ ሰራተኞችሽ ብለጪ...

@wegoch
@wegoch
@paappii

By Rediet aseffa